sensors

አነፍናፊዎች (sensors)

 GPS አነፍናፊ (ከሳትላይት በቀጥታ በምድር ላይ ድቫይሱ ያለበትን ቦታ በሎንግትውድና ላቲቲውድ ይልካል)   

Gyroscope (የዲቫይሱን አቀማመጥ ይለያል)

Accelerometer (ግራቪቲ፣ ቫይብሬሽን.. ይለካል)
 Distance Meter (ከፍትለፊት ያለን ነገር ርቀት ይገምታል)
 PIR Motion Detector (እንቅስቃሴን ያነፍንፋል)


 Hall Sensor (የማግኔት አቅጣጫ ይለያል)

 Joystick (ወደሁሉም አቅጣጫ የጣት እንቅስቃሴን የሚመዘግብ)

 LDR (ብርሃን ሲጨምር ሬዝስታንሱ የሚቀንስ ብርሃን አነፍናፊ)

 Potentiometer (በማዞር ሬዝስታንሱን መለዋወጥ ያስችላል)

 Push Button (ጠቅ በማድረግ የሚሰራ ስዊች )

 Microphone (ድምጽን የምያነፈንፍ መሳሪያ)


 Temp Meter (የሙቀት መጠን ይምያነፈንፍ )

 Tilt Sensor (መዘቅዘቅን ሚረዳ)

 Touch sensor (ዳሰሳን የምያነፈንፍ)

እነዚህና ሌሎችም ቡዙ አነፍናፊ ምሳርያዎች ለአርዱኢኖ አንድግባትነት (Input device) በመሆን ያገለግላሉ። ከነዚህ የሚያገኘውን መረጃ ተጠቅሞ የፈለግነውን አርምጃ አንድወስድ ማዘዝ አንችላለን ማለት ነው።

1 comment:

  1. This is a very helpful info and it would be even greater if there is a place where we get an Arduino and this sensors.

    ReplyDelete