አካባቢ ላይ ተፅእኖ የሚሳድሩ ግብአቶች (output devices) በመባል ከቀረቡት መካከል:

LED በታዘዘው መልኩ ይበራል ይጠፋል

LCD የታዘዘውን ጽሑፍ ያሳያል

MOSFET Controler ከአርዱኢኖ በመጣለት ትእዛዝ መሰረት ትልልቅ ፖወር ሞትሮችን ያንቀሳቅሳል

Motor Controler ቡዙ ሞተሮችን ለማንቀሳቀስ አርዱኢኖ ላይ ይሰካል

Relay በማግኔት ስዊች የፈለከውን ኮንትሮል ማድረግ ያስችላል

Servo በታዘዘው መሰረት ወደቀኝና ወደግራ 180° ይዞራል
እነዚህም ጥቂት የሚባሉት ናቸው ።
yetnew yemeshetew
ReplyDelete